Telegram Group & Telegram Channel
#የሃዘን መግለጫ!

የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ::

መጋቢት 18/2016 ሌሊት ላይ የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል።

ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ እና በደጋፊዎቹ ስም በአለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ:ለወዳጅ ዘመዶቹ :ለባህርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብና ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC

tg-me.com/FASILSC/18592
Create:
Last Update:

BY ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

Share with your friend now:
tg-me.com/FASILSC/18592

View MORE
Open in Telegram

ፋሲል ከነማ አፄዎቹ የኛ™ Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

Telegram auto-delete message, expiring invites, and more

elegram is updating its messaging app with options for auto-deleting messages, expiring invite links, and new unlimited groups, the company shared in a blog post. Much like Signal, Telegram received a burst of new users in the confusion over WhatsApp’s privacy policy and now the company is adopting features that were already part of its competitors’ apps, features which offer more security and privacy. Auto-deleting messages were already possible in Telegram’s encrypted Secret Chats, but this new update for iOS and Android adds the option to make messages disappear in any kind of chat. Auto-delete can be enabled inside of chats, and set to delete either 24 hours or seven days after messages are sent. Auto-delete won’t remove every message though; if a message was sent before the feature was turned on, it’ll stick around. Telegram’s competitors have had similar features: WhatsApp introduced a feature in 2020 and Signal has had disappearing messages since at least 2016.

Telegram has exploded as a hub for cybercriminals looking to buy, sell and share stolen data and hacking tools, new research shows, as the messaging app emerges as an alternative to the dark web.An investigation by cyber intelligence group Cyberint, together with the Financial Times, found a ballooning network of hackers sharing data leaks on the popular messaging platform, sometimes in channels with tens of thousands of subscribers, lured by its ease of use and light-touch moderation.ፋሲል ከነማ አፄዎቹ የኛ™ from fr

Telegram ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
FROM USA